የኦባማ መልዕክትና ትርጓሜው | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 07.04.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኦባማ መልዕክትና ትርጓሜው

የለንደን ብሪታኒያው የቡድን ሀያ ጉባኤ ፣ ጀርመንና ፈረንሳይ የተካሄደው የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት አባል ሀገራት ስብሰባ እንዲሁም የፕራግ ቼክ ሪፐብሊኩ የአውሮፓ ህብረትና የዩናይትድ ስቴትስ ጉባኤ በዲፕሎማሲያዊ መስክ ያስገኙት ውጤት በፖለቲካ ተንታኞች እና በመገናኛ ብዙሀን ልዩ ልዩ አስተያየቶች እየተሰጠበት ነው ።

default

የለንደን ብሪታኒያው የቡድን ሀያ ጉባኤ ፣ ጀርመንና ፈረንሳይ የተካሄደው የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ድርጅት አባል ሀገራት ስብሰባ እንዲሁም የፕራግ ቼክ ሪፐብሊኩ የአውሮፓ ህብረትና የዩናይትድ ስቴትስ ጉባኤ በዲፕሎማሲያዊ መስክ ያስገኙት ውጤት በፖለቲካ ተንታኞች እና በመገናኛ ብዙሀን ልዩ ልዩ አስተያየቶች እየተሰጠበት ነው ። ለመሆኑ እነዚህ ጉባኤዎች ሲመዘኑ ምን የተጨበጠ ውጤት አስገኙ ? ይበልጥ ተጠቃሚውስ ማነው ? እነዚህና መሰል ጥያቄዎችን በማንሳት የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ከሉቨን ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር የሆኑትን ፕሮፌሰር ኬርማን ባርትን አነጋግሯል ።

ገበያው ንጉሴ ፣ ሂሩት መለሰ ፣ ነጋሽ መሀመድ