የኦባማና የሮምኒ የቴሌቪዥን ክርክር | ዓለም | DW | 04.10.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኦባማና የሮምኒ የቴሌቪዥን ክርክር

በሥልጣን ላይ ያሉት የዲሞክራቶቹ እጩ ባራክ ኦባማ ና የቀድሞው የማሳቹሴትስ ሃገረ ገዥ ሚት ሮምኒ በዴንቨር ኮሎራዶ በዴንቨር ዩኒቨርስቲ ያካሄዱት የዚሁ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ክርክር ሙሉ ትኩረት ግብር የእዳ ቅነሳ የሥራ ፈጠራና

የአሜሪካን የሀገር ውስጥ ፖሊሲ ጉዳዮች ነበሩ ።

የፊታችን ጥቅምት መጨረሻ ላይ የሚካሄደው የአሜሪካን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ፣ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የመጀሪያው የፊት ለፊት ክርክር ትናንት ለሊት ተካሄደ ። በሥልጣን ላይ ያሉት የዲሞክራቶቹ እጩ ባራክ ኦባማ ና የቀድሞው የማሳቹሴትስ ግዛት ሃገረ ገዥ ሚት ሮምኒ በዴንቨር ኮሎራዶ ፣ በዴንቨር ዩኒቨርስቲ ያካሄዱት የዚሁ የመጀመሪያው የቴሌቪዥን ክርክር ሙሉ ትኩረት ግብር ፣ የእዳ ቅነሳ ፣ የሥራ ፈጠራና የመሳሰሉት የአሜሪካን የሀገር ውስጥ ፖሊሲ ጉዳዮች ነበሩ ። በክርክሩ የተቃዋሚው የሪፐብሊካን ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ ሚት ሮምኒ ከተጠበቀው በበለጠ የህዝብን ስሜት መማረክ ችለዋል ። ዝርዝሩን የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ነጋሽ መሐመድ

አበበ ፈለቀ

ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic