የኦሮሞ ፊደራሊስት ኮንግረስ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 02.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኦሮሞ ፊደራሊስት ኮንግረስ መግለጫ

የኦሮሞ ፊደራል ኮንግረስ የኦሮሞ ሕዝብን ማንነት ለመደፍጠጥ ያለመ ነዉ ያለዉን የአዲስ አበባ አጎራባች የኦሮምያ ማስተር ፕላን መንግሥት እንዲሰርዝ ጠየቀ።


ስለዚሁ ጉዳይ የድርጅቱ ከፍተኛ አባላት ዛሬ አዲስ አበባ ላይ መግለጫ ሰተዋል። መግለጫዉን የተከታተለዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን የክልሉን መንግሥት ምላሽ አካቶ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሀንስ ገ/እግዚአብሄር


አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic