የኦሮሞ ድርጅቶች ስብሰባ በብሪታንያ | ኢትዮጵያ | DW | 26.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኦሮሞ ድርጅቶች ስብሰባ በብሪታንያ

የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የድጋፍ አባላት፤ ባሳለፍነዉ ቅዳሜ ብሪታንያ ላይ ስብሰባ አዘጋጅተው ነበር። በብሪታንያ መዲና፤

ለንደን የሚገኘዉ ወኪላችን፤ ድልነሳ ጌታነህ እንደዘገበልን፤ ስብሰባዉ ያተኮረዉ በኢትዮጵያ ዘላቂ የሆነ ለዉጥና ሰላምን ለማግኘት፤ የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር በዉጭ ለሚገኘዉ ሕብረተሰብ ሊይዘው ስለሚገባዉ ሚና እና ስለድርጅቱ ራእይ ተወያይቶአል። ሙሉዉን ዘገባ የድምፅ መጫኛዉን በመጫን ይከታተሉ!

ድልነሳ ጌታነህ
አዜብ ታደሰ
ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic