የኦሮሞ ተወላጆች የተቃዉሞ ሰልፍ በብራስልስ | ኢትዮጵያ | DW | 22.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦሮሞ ተወላጆች የተቃዉሞ ሰልፍ በብራስልስ

በአዉሮጻ ነዋሪዎች የሆኑ ኦሮሞች እና ደጋፊዎቻቸዉ ዛሪ የአዉሮጻ ህብረት መቀመጫ በሆነዉ በብረስልስ ቤልጂየም የኢትዮጽያን መንግስት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።

default

ብራስልስ ከተማ

ሸልፈኞቹ በኢትዮጽያ የሚካሄደዉ የሰባዊ መብት ጥሰት እና የተፈጥሮ ጥፋት እንዲቆም ተጽኖ እንደሚያደርጉ ለአለም አቀፍ ማህበረሰብ ጥሪ አድርገዋል። ዝርዝሩን በስፍራዉ የተገኘዉ ዘጋቢያችን ገበያዉ ንጉሴ አጠናቅሮታል።

ገበያዉ ንጉሴ / አዜብ ታደሰ / ሂሩት መለሰ