የኦሮሞ ተወላጆችና የኦሮሚያ ክ/መንግሥት ውይይት በሪያድ | ኢትዮጵያ | DW | 06.04.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኦሮሞ ተወላጆችና የኦሮሚያ ክ/መንግሥት ውይይት በሪያድ

የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልል መንግሥት ተወካዮች በሳውዲ ከሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች ጋር ውይይት አካሄዱ።  የክልሉ መንግሥት የኦሮሞ ሕዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት፣ በምህፃሩ፣ ኦ ሕ ዴ ድ የተመሰረተበትን 27ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በተወካዮቹ አማካኝነት በሪያድ ባካሄደው ውይይት በዚያ ላሉት የኦሮሞ ተወላጆች ስለሀገራቸው በቂ መረጃ ለማቅረብ ሞክሯል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:06

ውይይት በሪያድ

የኦሮሞ ተወላጆች  ከኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ በክር ሻለ ጋር ከተወያዩባቸው አርዕስት መካከል በሀገር ውስጥ የታሰሩት የፓርቲ መሪዎች እና ደጋፊዎቻቸው ጉዳይ አንዱ ነበር።

ስለሺ ሽብሩ

አርያም ተክሌ

አዝብ ታደሰ

Audios and videos on the topic