የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተቃዎሞ በበርሊን | ኢትዮጵያ | DW | 18.12.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦሮሞ ማኅበረሰብ ተቃዎሞ በበርሊን

ጀርመን የሚገኙ የኦሮሞ ብሔረሰብ ተወላጆች የኢትዮጵያ መንግሥት ለአዲስ አበባ ከተማ የነደፈዉን የማስፋፊያ ዕቅድ በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ለሰላማዊ ሰልፍ የወጡ ዜጎች ላይ የሚወስደዉን የኃይል ርምጃ በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:09
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:09 ደቂቃ

የተቃዎሞ ሰልፍ በበርሊን


ዛሬ በርሊን በሚገኘዉ የመራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጽሕፈት ፈት ቤት ፊት ለፊት የተቃዉሞ ሰልፍ ያካሄዱት ወገኖች ጥያቄያቸዉን ለመራሂተ መንግሥቷ ቢሮ በጽሑፍ ትናንት ማስገባታቸዉን ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ዛሬ ከቀትር በፊት ከሰልፈኞቹ መካከል አዜብ ታደሰ በስልክ አነጋግራለች።

አዜብ ታደሰ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic