የኦሮሞ ሕዝብ ነፃነት ትግል መሥራች ዜና ዕረፍት | ኢትዮጵያ | DW | 05.03.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦሮሞ ሕዝብ ነፃነት ትግል መሥራች ዜና ዕረፍት

የኦሮሞ ሕዝብ መብት ተሟጋች እና የነፃነት ትግል መስራች የነበሩት ጃራ አባ ገዳ ባለፈዉ ቅዳሜ ለዕሁድ አጥቢያ አረፉ። ከታዋቂ የባላባት ቤተ-ሠብ የሚወለዱት ጃራ አባገዳ አባታቸዉ የሚያገለግሉለትን የአፄ ሐይለ-ሥላሴን

ሥርዓት በመቃወምና ለኦሮሞ ሕዝብ መብትና ነፃነት መከበር በነፍጥ ለመታገል ያመፁ ሰዉ ናቸዉ።የመጀመሪያዉን የኦሮሞ የትጥቅ ትግል መስራችም ነበሩ።ሰባዎቹን የእድሜ ክልል ያገመሱት ጃራ ያረፉት በስደት በሚኖሩበት የመን ነዉ።የጃራን ማንነትና አላማ በተመለከተ ኖርዌ የሚገኘዉን ጃዓፈር ዓሊን በሥልክ አነጋግሬዋለሁ።

ጃዓፈር ዓሊ

ነጋሽ መሀምድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic