የኦሮሚያ መስተዳድር የባሕል ማዕከላት ግንባታ | ኢትዮጵያ | DW | 02.09.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኦሮሚያ መስተዳድር የባሕል ማዕከላት ግንባታ

ከማዕከላቱ ሁሉ እጅግ ትልቁ አዲስ አባባ ዉስጥ የሚገነባዉ ነዉ።በቅርቡ አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀዉ የአዲስ አባባዉ ግዙፍ የኦሮሞ የባሕል ማዕቀል ከሁለት መቶ አርባ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎበታል።

default

የኦሮሚያ መስተዳድር በርዕሠ-ከተማ አዲስ አባባ ጨምሮ በተለያዩ የመስተዳድሩ ከተሞች የኦሮሞ የባሕል ማዕከላትን እያስገነባ ነዉ።የመስተዳድሩ የቱሪዝም ቢሮ እንዳስታወቀዉ ማዕከላቱ የኦሮሞን ታሪክ፥ ቅርስ፥ ባሕልና አኗኗርን ለመጠበቅና ለሐገር ጎብኚዎች ለማስተዋወቅ ይጠቅማሉ።ከማዕከላቱ ሁሉ እጅግ ትልቁ አዲስ አባባ ዉስጥ የሚገነባዉ ነዉ።በቅርቡ አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ የሚጠበቀዉ የአዲስ አባባዉ ግዙፍ የኦሮሞ የባሕል ማዕቀል ከሁለት መቶ አርባ ሚሊዮን በላይ ወጪ ተደርጎበታል።ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ ዝር ዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ሐይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic