የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ረቂቅና የኦሮሞ ድርጅቶች አስተያየት  | ኢትዮጵያ | DW | 12.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ረቂቅና የኦሮሞ ድርጅቶች አስተያየት 

አራት የኦሮሞ የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ላይ ያለውን ልዩ ጥቅም በተመለከተ ስለተዘጋጀዉ ረቂቅ ሕግ ያላቸውን አስተያየት የገለጹበትን ጽሑፍ አሰራጩ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:40

የኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ረቂቅ ሕግ

የተቃዋሚ ፓርቲዎቹ «በጫጫታ ታሪክ አይቀለበስም ሀቅም አይዳፈንም» በሚል ርዕስ ባወጡት ጽሑፋቸው ረቂቁ አዋጅ የኦሮሞን ሕዝብ ጥቅም እንዳላስከበረ አስረድተዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች