የኦህዴድ ጥሪ እና የኦነግ አንጃዎች ምላሽ  | ኢትዮጵያ | DW | 08.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የኦህዴድ ጥሪ እና የኦነግ አንጃዎች ምላሽ 

የተባበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተባለው አንድ አንጃ የኦህዴድን ጥሪ አውድሶ እንደሚቀለበለውም አሳውቋል። በሌላው የዞነግ አንጃ ደግሞ ውሳኔውን ጊዜ ለመግዛት የተወሰደ እና ትርጉም አልባ ሲል አጣጥሎታል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:28

የኦህዴድ ውሳኔ እና የኦነግ አንጃዎች አስተያየት

የኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ከትናንት በስተያ ባሳለፈው ውሳኔ ከኦሮሞ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ለመነጋገር ያስተላለፈው ጥሪ በውጭ ከሚገኑ ተቃዋሚ የቆሮሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩ ልዩ አስተያየቶች እየተሰጡበት ነው። የተባበሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የተባለው አንድ አንጃ የኦህዴድን ጥሪ አውድሶ እንደሚቀለበለውም አሳውቋል። በሌላው የዞነግ አንጃ ደግሞ ውሳኔውን ጊዜ ለመግዛት የተወሰደ እና  ትርጉም አልባ ሲል አጣጥሎታል። ናትናኤል ወልዴ ከዋሽንግተን ዲሲ ዘገባ አሰናድቷል 
ናትናኤል ወልዴ
ኂሩት መለሰ 

Audios and videos on the topic