የእፅዋት ነዳጅ ጥቅምና ጉዳት በጀርመን | ጤና እና አካባቢ | DW | 09.03.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የእፅዋት ነዳጅ ጥቅምና ጉዳት በጀርመን

ከእፅዋትና ጥራጥሬ የሚመረተዉ ነዳጅ (ባዮ ፊዉል) በሰፊዉ አገልግሎት ላይ ይዋል የሚለዉ ሐሳብ የጀርመን መንግሥት ባለሥልጣናትን፥ የተፈጥሮ ተሟጋቾችን፥ የኩባንያ ባለቤቶችንና ተጠቃሚዎችን እያከራከረ ነዉ።

default

ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ የተለያዩ ሚንስትሮች፥ የመኪና ፋብሪካዎችና ነዳጅ ዘይቱን የሚያመርቱ ኩባንዮች ተወካዮች ዉዝግቡን ለማስወገድ ትናንት ተወያይተዉ ነበር።አግባቢ ሐሳብ ላይ ግን አልደረሱም።የዉዝግቡን ምክንያትና አሁን ያለበትን ደረጃ አስመልክቼ ይልማ ሐይለ ሚካኤልን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በስልክ አነጋግሬዋለሁ።

ይልማ ኃይለሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ