የእግር ኳስ እና የራግቢ ጨዋታ ቦታ በደቡብ አፍሪቃ | ስፖርት | DW | 10.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ስፖርት

የእግር ኳስ እና የራግቢ ጨዋታ ቦታ በደቡብ አፍሪቃ

በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው የዓለም ትኩረት ደቡብ አፍሪቃ በምታስተናግደው የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ላይ ነው።

default

ደቡብ አፍሪቃ እና የራግቢ ተጫዋቾችዋ

ራሷ ደቡብ አፍሪቃ ግን ቢያንስ በአንድ የስፖርት መስክ አብዮት እያካሄደች ነው። በራግቢ! ነጮች ይጫወቱት የነበረው የራግቢ ጨዋታ በጥቁር ደቡብ አፍሪቃውያንም ዘንድ ተወዳጅነትን እያተረፈ መጥቷል። ሆኖም ከእግር ኳስ ጎን ለጎን ተወዳጅ እየሆነ የመጣው ይኸው ብሄራዊ ስፖርት ራግቢ በደቡብ አፍሪቃ ከእግር ኳስ ጨዋታ እኩል እስከሚታይ ድረስ ገና ብዙ ዓመታት መውሰዱ አይቀርም። ባልደረባችን ሉድገር ሻዶምስኪ በቅርቡ ወደ ደቡብ አፍሪቃ ተጉዞ በተለይ ጥቁሮች የስዌቶ መንደር ያለ አንድ የራግቢ ቡድንን ጎብኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ልደት አበበ እንደሚከተለው አሰባስባዋለች።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic