የእዉቀት ሽግግርና ጤና | ጤና እና አካባቢ | DW | 03.01.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የእዉቀት ሽግግርና ጤና

ኢትዮጵያ ዉስጥ በወባ በሽታ፤ ኤድስና በሳንባ ነቀርሳ ምክንያት ከሚያልፈዉ የሴቶች ህይወት ይልቅ በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉ የእናቶች ቁጥር እንደሚበልጥ መረጃዎች ያመለክታሉ።

default

 በወሊድ ወቅት ከአንድ መቶ ሺዎቹ እናቶች 670ዉ ከወሊድ ጋ በተገናኘ ሰበብ እንደዋዛ ያልፋሉ። የተመድ በአምዓቱ የልማት ግብ ከያዛቸዉ እቅዶች በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉን የእናቶች ህይወት መታደግ አንዱ ነዉ። ለዚህ ደግሞ እንደኢትዮጵያ ባሉ አገሮች የዘርፉን ባለሙያዎች እዉቀት ማጠናከር ወሳኝነት እንዳለዉ ይታመናል።

 ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች