የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ | ኢትዮጵያ | DW | 18.10.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ

የእንግሊዛዊቷ የኢትዮጵያ አርበኛ የወ/ሮ ሲልቪያ ፓንክረስት ሀምሳኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።

default

የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ በሙት ዓመት መታሰቢያው ላይ ተገኝቶ የሚከተለውን አጠናቅሮልናል። ወ/ሮ ሲልቪያ ፋሺስት ኢጣሊያ በኢትዮጵያ ላይ ያደርስ የነበረውን ግፍ በመቃወም ሲታገሉ የነበሩ አርበኛ ናቸው።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ