የእንስሳት ምርመራ አገልግሎት ቤተ-ሙከራ በሰበታ | ኢትዮጵያ | DW | 03.03.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእንስሳት ምርመራ አገልግሎት ቤተ-ሙከራ በሰበታ

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ምርምር እና ጥናት ማዕከል ከአዲስ አበባ ከተማ በ30 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ሰበታ አዲስ ያስገነባውን ቤተ-ሙከራ አገልግሎት መስጫ አስመርቋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:57
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:57 ደቂቃ

የእንስሳት ምርመራ አገልግሎት ቤተ-ሙከራ

የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ምርምር እና ጥናት ማዕከል በሪፈራል ደረጃ ከኢትዮጵያም አልፎ ለመላው የምሥራቅ አፍሪቃ ሃገራት የእንስሳት ምርመራ አገልግሎት እንደሚሰጥ ተገልጧል። በአርብቶ አደሮች አካባቢ ይታያል ያሉትን የበጎች እና ፍየሎች ደስታ መሰል በሽታ ለመቆጣጠር ቤተ-ሙከራው አስተዋፅዖው ከፍተኛ መሆኑን የተቋሙ ዳይሬክተር ዶክተር መሥፍን ሣኅሌ ጠቅሰዋል። ማዕከሉ ቀደምስ ሲል ከምሥራቅ አፍሪቃ 11 ሃገራት ለመጡ 24 ሠልጣኞች ለአምስት ወራት የአቅም ግንባታ ሥራ ለመሥራት ሥልጠና መስጠቱም ተገልጧል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ


ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic