የእናት ቀን አከባበር | የባህል መድረክ | DW | 18.05.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

የባህል መድረክ

የእናት ቀን አከባበር

በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ የዋለዉን የእናቶች ቀን በማስመልከት በርካታ ኢትዮጵያዉን በተለያዩ የማሕበራዊ ደረ-ገፆች እናትን የሚያወድስ እናትን የሚያመሰግን የተለያዩ ስነ-ፅሁፎና ግጥሞች ተለዋዉጠዋል። በተለይ በፊስቡክ ማህበራዊ ድረ መገናኛ ገፅ ላይ የእናቶቻቸዉን ፎቶ ግራፎች በማስቀመጥ እናቶቻቸዉን ያመሰገኑ ኢትዮጵያዉያን እጅግ ብዙ ናቸዉ።

Audios and videos on the topic