የእነ ጋዜጠኛ ኤልያስ የፍርድ ቤት ውሎ  | ኢትዮጵያ | DW | 06.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የእነ ጋዜጠኛ ኤልያስ የፍርድ ቤት ውሎ 

ችሎቱ በዛሬው ውሎው አቃቤ ህግ የተከሳሽ ጠበቃ ላቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ የሰጠውን ምላሽ አዳምጧል። ኤልያስ እና ዳንኤል ከ6 ወራት እስር በኋላ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ነበር ፍርድ ቤት የቀረቡት።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:46

የእነ ጋዜጠኛ ኤልያስ የፍርድ ቤት ውሎ

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሰሚት ምድብ ችሎት በጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ እና ፖለቲከኛ ዳንኤል ሽበሺ ጉዳይ ላይ አቃቤ ህግ የሰጠውን መልስ እና የተከሳሽ ጠበቃን መቃወሚያ መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። ችሎቱ በዛሬው ውሎው አቃቤ ህግ የተከሳሽ ጠበቃ ላቀረቡት የመጀመሪያ ደረጃ መቃወሚያ የሰጠውን ምላሽ አዳምጧል። ኤልያስ እና ዳንኤል ከ6 ወራት እስር በኋላ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ነበር ፍርድ ቤት የቀረቡት። የዛሬውን የፍርድ ቤት ውሎ የተከታተለው የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።


ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ሸዋዬ ለገሠ 

Audios and videos on the topic