የእነ ዶክተር መረራ የፍርድ ቤት ውሎ  | አፍሪቃ | DW | 20.06.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የእነ ዶክተር መረራ የፍርድ ቤት ውሎ 

የኢትዮጵያ ፌደራል ከፍተና ፍርድ ቤት 19ነኛ ወንጀል ችሎት በእነ ዶክተር መረራ ጉዲና መዝገብ በተከሰሱት ሰዎች ላይ አቃቤ ሕግ ያቀረበውን የመቃወሚያ መልስ እና የተከሳሾችን አቤቱታ መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ያዘ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:30

ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጥቶአል።

             
ችሎቱ ከዚህ ሌላ ከተለያዩ ክልሎች በበአሸባሪነት የተከሰሱ 77 ኢትዮጵያውያን ላቀረቡት መቃወሚያ አቃቤ ህግ ምላሽ ይዞ ባለማቅረቡ ዳኞቹ አቃቤ ህግን በማስጠንቀቅ በድምጽ ብልጫ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥተዋል። 

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር 
ኂሩት መለሰ


ነጋሽ መሐመድ 

Audios and videos on the topic