የእነ በቀለ ገርባ የመከላከያ ምስክሮች መሰማት ጀመረ | ኢትዮጵያ | DW | 18.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእነ በቀለ ገርባ የመከላከያ ምስክሮች መሰማት ጀመረ

በዛሬዉ እለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ የኦሮሞ ፌደራሊስት ሎንግረስ ፓርቲ ምክትል  ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባን ጨምሮ በነ አቶ ጉርሜሳ አያኖ መዝገብ የተከሰሱትን  ተጠርጣሬዎች  የመከላከያ ምስክሮች አድምጧል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:48
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:48 ደቂቃ

ለምስክርነት ጠቅላይ ሚኒስትሩ እና ሌሎች ባለስልጣናት ተጠርተዋል

 

 በአቃቤ ሕግ ጥያቄ ለምሳ እረፍት አድርጎ ከሰዓት በኋላም በቀጠለዉ የምስክሮች ማድመጥ ሂደት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝን ጨምሮ ከፍተኛ ባለስልጣናት በቀጣይ ቀጠሮ ለምስክረት እንዲቀርቡ ጥሪ አስተላልፎ ተጠናቋል። በችሎቱ የተገኘዉ ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔርን ሸዋዬ ለገሠ በስልክ አነጋግራዋለች።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች