የእነ ሃብታሙ አያሌው የፍርድ ቤት ውሎ | ኢትዮጵያ | DW | 14.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእነ ሃብታሙ አያሌው የፍርድ ቤት ውሎ

የተቃዋሚዎቹን የአንድነት የሰማያዊ እና የአረና ትግራይ ፓርቲ አባላት ጉዳይ የተመለከተው ፍርድ ቤት በነፃ እንዲሰናበቱ ቢወሰንላቸውም አቃቤ ህግ ውሳኔው እንዲታደግ ያቀረበውን አቤቱታ ነበር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ያዳመጠው ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 01:38
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
01:38 ደቂቃ

የእነ ሃብታሙ አያሌው የፍርድ ቤት ውሎ

የኢትዮጵያ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በእነ ሃብታሙ አያሌው መዝገብ አቃቤ ህግ ያቀረበውን ይግባኝ ዛሬ አዳመጠ። ፓርቲያቸውን ሽፋን በማድረግ ህገ መንግሥታዊ ስርዓቱን ለመናድ በማሴር የተከሰሱትን ከአንድ ዓመት ከሁለት ወር በፊት የታሰሩትን 4 የአንድነት የሰማያዊ እና የአረና ትግራይ ፓርቲ አባላት ጉዳይ ከዚህ ቀደም የተመለከተው ፍርድ ቤት በነፃ እንዲሰናበቱ ቢወሰንላቸውም አቃቤ ህግ ውሳኔው እንዲታደግ ያቀረበውን አቤቱታ ነበር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ያዳመጠው ።ችሎቱ በ4ቱ ፖለቲከኞች ጉዳይ ላይ የቀረበውን ይግባኝ መርምሮ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic