የ«እስካምፒስ» ፕሮጀክት አነስተኛ ማሳዎች ላሏቸው አርሶ አደሮች፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 27.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

የ«እስካምፒስ» ፕሮጀክት አነስተኛ ማሳዎች ላሏቸው አርሶ አደሮች፣

በተለይ ሽንትን ፣ አነስተኛ ማሳዎች ያሏቸው አርሶ-አደሮች እንዴት ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ አውሮፓውያን ተመራማሪዎች ፣ በተባበሩት መንግሥታት የምግብና ግብርና ድርጅት በኩል አንድ ጠቃሚ ፕሮጀክት ነድፈው ተግባራዊ ካደረጉ ውሎ አድሯል።

default

አውሮፓውያኑ ተመራማሪዎች ፣ ፕሮጀክቱን «እስካምፒስ» ይሉታል። የእስካምፒስ ትርጉም እዚህ ላይ የተለመደው፣ ከባህር ነፍሳት የሚገኝ የቅንጦት ምግብ ሳይሆን ሌላ ፍች ተሰጥቶታል ማለት ነው። እስካምፒስ፣ ፕሮጀክቱን የነደፉት ሰዎች እንደሚሉት፣ ድሆች አርሶ-አደሮችን የሚታደግ ማለት ነው። ፕሮጀክቶቹ የተዘረጉት በ 4 አዳጊ አገሮች ሲሆን ዓለም አቀፍ የግብርና ልማት ተቋም ለተሰኘው በሮም ለሚገኝ መ/ቤት የሚሠሩት ፈረንሳዊው ሎራ እስትራቫቶ ፣ የእርዳታው ፕሮጀክት ለምን «እስካምፒስ» የሚል ስያሜ እንደተሰጠው ሲያብራሩ---

(ድምፅ)

ተክሌ የኋላ፣