የእስር ማዘዣ ማመልከቻ በሱዳን መሪ አንጻር | የጋዜጦች አምድ | DW | 19.07.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የእስር ማዘዣ ማመልከቻ በሱዳን መሪ አንጻር

ዓለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍርድ ቤት ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ ሰሞኑን በሱዳን ፕሬዚደንት ኦማር ሀሰን ኧል በሺር ላይ በጦር፡ በስብዕና አንጻር በፈጸሙትና በዘር ማጥፋት ወንጀል ፍርድ ቤቱ የእስር ማዘዣ እንዲያወጣ ያስገቡት ማመልከቻ በትልቆቹ የአውሮጳ ከተሞች የሚታተሙ ዕለታዊ ጋዜጦችን ልዩ ትኩረት አግኝቶ ነበር።

ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ

ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ልዊስ ሞሬኖ ኦካምፖ