የእስራኤል የኢራን ፍጥጫ | ዓለም | DW | 09.07.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የእስራኤል የኢራን ፍጥጫ

እስራኤል ከኢራን ጋር በዲፕሎማሲ የተያዘዉ ሁኔታ ካልተሳካ በሚል የጦር ጀቶችዋ ሳዉዲ አረብያን ዘልቆ በአየር ክልል ላይ ሃይሏ ልምምዱን ቀጥሎአል።

default

የኢራን ካርታ

ሳዉዲአረብያ እስራኤል በአንድ የሰማይ ክልል በጋራ መሆን ኢራንን ብቻ ሳይሆን ቀሪዉን አለምም ትኩረት የሳበ ሆንዋል። የኢራኑ ፕሪዝደንት ማሕሙድ አህማዲ ነጃድ የአይሁዳ ዘር አለባቸዉ ተብሎ የሚወራዉ ወሪ ደግሞ ኢራንን ግራ አጋብቶአል።


ዜናነህ መኮንን ፣ አዜብ ታደሰ፣ ነጋሽ መሃመድ