የእስራኤልና የጀርመን ግንኙነት  | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 18.04.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የእስራኤልና የጀርመን ግንኙነት 

እስራኤል የተመሰረተችበትን 70ኛ ዓመት ነገ በይፋ ታከብራለች። በነገዋ እለት የዛሬ 70 ዓመት እስራኤል መመስረትዋ የታወጀበት እለት ነዉ። ዘንድሮ ለየት ባለ ሁኔታ ምስረታዋን በምታከብረዉ በእስራኤልና ብዙ አይሁዳዉያን በተገደሉበት ጀርመን መካከል ያለዉ ወዳጅነት ምን ይመስላል?

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:15

የእስራኤል ጀርመን ወዳጅነት


እስራኤል ይህን እለት በየዓመቱ የምታከብረዉ ሲሆን ይህ እለቱ ዘንድሮ «Heritage of Innovation»  የፈጠራ ትዉልድ በሚል መርህ እስራኤል በቴክኖሎጂ ያስገኘቻቸዉን የፈጠራ ዉጤቶች በማክበር ክብረ በዓሉን እንደሚታሰብ ነዉ የተነገረዉ። ዘንድሮ ለየት ባለ ሁኔታ ምስረታዋን በምታከብረዉ በእስራኤልና ብዙ አይሁዳዉያን በተገደሉበት ጀርመን መካከል ያለዉ ወዳጅነት ምን ይመስላል?  የዶይቼ ቬለዉ ፎልከር ቪቲክ ቀላል ያልሆነ የወዳጅነት ግንኙነት ሲል የፃፈዉን ሃተታ የበርሊኑ ዘጋብያችን ይልማ ኃይለሚካኤል እንደሚከተለዉ ተርጉሞታል።  

ይልማ ኃይለሚካኤል
አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic