የእስራኤልና የሃማስ የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት | ዓለም | DW | 13.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የእስራኤልና የሃማስ የእስረኞች ልውውጥ ስምምነት

ጋዛ ውስጥ ከ 5 ዓመት በፊት የተማረከውን የእስራኤሉን ወታደር ጊላድ ሻሊትን ለማስለቀቅ እስራኤል ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ የሃማስ እስረኞችን ለመፍታት የደረሰችበት ስምምነት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ተግባራዊ ይሆናል ተብሎ እየተጠበቀ ነው ።

default

ጊላድ ሻሊት

በዚሁ ስምምነት መሠረት ሻሊት እንደተለቀቀ እስራኤል በመጀመሪያ ወደ 450 የሚጠጉ ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች ። የተቀሩት 550 እስረኞች ደግሞ በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ውስጥ ይለቀቃሉ ።

ሂሩት መለሰ

ሸዋዮ ለገሰ

Audios and videos on the topic