የእስረኞች ይዞታን የተመለከተው የመኢአድ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 21.07.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእስረኞች ይዞታን የተመለከተው የመኢአድ መግለጫ

በብዙ የሀገሪቱ አካባቢዎች በየወህኒ ቤቶቹ የሚገኙት የኅሊና እና የፖለቲካ እስረኞቹ እስኪፈቱ ድረስ ትግሉን እንደሚቀጥል እና በወር አንድ ጊዜም በጽሕፈት ቤቱ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:15
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:15 ደቂቃ

የእስረኞች ይዞታን የተመለከተው የመኢአድ መግለጫ

የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት እንደሚያደርግ የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት፣ መኢአድ ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ። ድርጅቱ 132 አባላቱ በወቅቱ ወህኒ እንደሚገኙ ገልጾዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic