የእስረኞች የይቅርታ ጥያቄ | ኢትዮጵያ | DW | 22.03.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእስረኞች የይቅርታ ጥያቄ

በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ የታሠሩትና ጥፋተኛ ተብለዉም የተፈረደባቸዉ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ይቅርታ ለመጠየቅ መዘጋጀታቸዉ ሲነገር ቆይቷል። ስለጉዳዩ ከኢትዮጵያ የፍትህ ሚኒስቴር የይቅርታ ቦርድ እና የሚኒስትሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዛሬ

default


በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዉ የታሠሩትና ጥፋተኛ ተብለዉም የተፈረደባቸዉ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች ይቅርታ ለመጠየቅ መዘጋጀታቸዉ ሲነገር ቆይቷል። ስለጉዳዩ ከኢትዮጵያ የፍትህ ሚኒስቴር የይቅርታ ቦርድ እና የሚኒስትሩ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዛሬ ለዶቼ ቬለ እንደገለፁት ደግሞ የእስራት ብይን ከተሰጠባቸዉ ተከሳሾች መካከል  የተባለዉን የይቅርታ ማመልከቻ ያቀረቡት አንዷ ብቻ ናቸዉ።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሠ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 22.03.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14PJp
 • ቀን 22.03.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14PJp