የእስረኞች መፈታት እና የአውሮጳ ሕብረት አስተያየት | ኢትዮጵያ | DW | 18.01.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የእስረኞች መፈታት እና የአውሮጳ ሕብረት አስተያየት

ኢትዮጵያ የተፈረደባቸውና ክሳቸው የተቋረጠላቸው እስረኞችን፣ የተቃዋሚ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ በምህጻሩ ኦፌኮን ሊቀ መንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ጨምሮ ትናንት የለቀቀችበትን ርምጃ የአውሮጳ ሕብረት መልካም ሲል አሞገሰ።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:34

የእስረኞች መፈታት እና የአውሮጳ ህብረት አስተያየት

እስረኞቹ መፈታታቸው ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት እንደሚረዳ የሕብረቱ ቃል አቀባይ ገልጸዋል።

ገበያው ንጉሤ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic