የእስረኞች መለቀቅ እና አቀባበል  | ኢትዮጵያ | DW | 14.02.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የእስረኞች መለቀቅ እና አቀባበል 

እሥረኞቹ በተለይ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ማረሚያ ቤት ቤተሰቦቻቸው ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች በተገኙበት ሲወጡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:26

ለተፈችዎች የተደረገ አቀባበል

ታዋቂ ፖለቲከኞች ጋዜጠኞች  እና የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት የሚገኙባቸው በርካታ እሥረኞች ዛሬ ከቃሊቲ እና ከቅሊንጦ ተለቀዋል። እሥረኞቹ ቤተሰቦቻቸው ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች በተገኙበት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ሲወጡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በስፍራው የተገኘው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዘገባ አዘጋጅቷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአhሔር 
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic