የእሳት አደጋ በፊንጫ ስኳር ማምረቻ | ኢትዮጵያ | DW | 17.03.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የእሳት አደጋ በፊንጫ ስኳር ማምረቻ

በፊንጫ ስኳር ማምረቻ በደረሰው የእሳት አደጋ አንድ ሠራተኛ እሳቱን ለማጥፋት ባደረገው ሙከራ ሕይወቱ መጥፋቱ ተገለጠ። ሌሎች ሠራተኞችም በደረሰባቸው አደጋ በሕክምና ላይ እንደሚገኙ ተጠቅሷል።

በኢትዮጵያ የስኳር ኮርፖሬሽን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዘመድኩን ተክሌን የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ አነጋግሮ የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic