የእሳት አደጋ በመርካቶ | ኢትዮጵያ | DW | 05.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእሳት አደጋ በመርካቶ

በዛሬዉ ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ መርካቶ የገበያ ስፍራ የእሳት አደጋ መድረሱ ተሰማ። በስፍራዉ ተገኝቶ ቃጠሎዉን የተመለከተዉ የአዲስ አበባዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደገለፀዉ፤ እሳቱ በሀገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር ከቀትር በኋላ ስምንስት ሰዓት ተኩል የጀመረ ለሶስት ሰዓት ገደማ ይነድ ነበር።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:21
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
02:21 ደቂቃ

የእሳት አደጋ በመርካቶ

እሳቱን ለማጥፋት የእሳት አደጋ ሠራተኞችና ተሽከርካሪዎች በርከት ብለዉ ቢሰማሩም መንገዱ ጠባብ በመሆኑ ሁሉንም ማስተናገድ እንዳልቻለም ዘጋቢያችን ገልጾልናል። ቦታዉ ላይ ሆኖ ሸዋዬ ለገሠ በስልክ ጠይቃዋለች።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር/ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic