የእሥራኤል ፓርላማ ውሳኔና የተፈናቃይ ቤተ-እሥራኤላውያን እሮሮ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 16.11.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የእሥራኤል ፓርላማ ውሳኔና የተፈናቃይ ቤተ-እሥራኤላውያን እሮሮ፣

የእሥራኤል ፓርላማ 8 ሺ ቤተ እሥራኤላውያንን ከኢትዮጵያ ወስዶ ለማሥፈር መወሰኑ ቢሰማም፤ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኘው የ አሥራኤል ኤምባሲ ዝርዝር

default

መግለጫ ለመስጠት ፈቃደኛ አለመሆኑን ታደሰ እንግዳው የላከልን ዘገባ ያስረዳል። ተሰባስበው የሚጓዙበትን ጊዜ በመጠባበቅ ብዙ ዓመታት ያስቆጠሩ ቤተ እሥራኤላውያን በበኩላቸው ምሬት አዘል ቅሬታቸውን በማሰማት የእሥራኤል ፓርላማ ውሳኔ ፤ ተግባራዊ መሆን መቻሉ ያጠራጠራቸው ይመስላል።

ታደሰ እንግዳው

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ