የእሥራኤል ምክር ቤታዊ ምርጫ | ዓለም | DW | 22.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የእሥራኤል ምክር ቤታዊ ምርጫ

19 ኛው የእሥራኤል ምክር ቤት፡ ክኔሴት ምርጫ በዛሬው ዕለት በመካሄድ ላይ ይገኛል። የሀገሪቱ የምርጫ ቦርድ ያወጣው ዘገባ እንደሚያሳየው፡ ከጠቅላላው የእሥራኤል ሕዝብ መካከል ወደ አምሥት ነጥብ ስድስት ሚልዮኑ የመምረጥ መብት አለው።

በዚሁ ምርጫ የጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሊኩድ ፓርቲ እና ተጣማሪው ፅንፈኛ ው ብሔረተኛው የ"ይሥራየል ቤይተኑ ፓርቲ" ከአንድ መቶ ሀያዎቹ የክኔሴት መንበሮች አብላጫውን እንደሚያገኙ ይጠበቃል። ስለእሥራኤል ምክር ቤታዊ ምርጫ ከሐይፋ ዘገባ ደርሶናል።

ግርማው አሻግሬ
አርያም ተክሌ
ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic