የእሥራኤል ምርጫና አጠራጣሪው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ይዞታ፣ | ዓለም | DW | 10.02.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የእሥራኤል ምርጫና አጠራጣሪው የመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ይዞታ፣

እሥራኤል፣ ዛሬ የምታካሂደው ምርጫ ፣ እልባት ላላገኘው፣ ለመካከለኛው ምሥራቅ ውዝግብ መፈትኄ ለማስገኘት ያስችል ይሆን?

default

ምርጫ በእሥራኤል፣

የጠቅላይ ሚንስትርነቱን ሥልጣን ለማግኘት የሚወዳደሩት ፣ 4 የታወቁ ግለሰቦች ሲሆኑ፣ የእሥራኤልን ከፍተኛ ሥልጣን ከመጨበጥ ባሻገር፣ ለራሷ ለእሥራኤል ደኅንነትና ለአካባቢው ሰላም፣ ማነው የተሻለ ራእይ ያለው? የለሚለው ጥያቄ አጥጋቢ ምላሽ ማግኘት እንዳዳገተ ነው።