የ«ኤ ኤን ሲ» አባላት እና የተሀድሶ ጥያቄአቸው | አፍሪቃ | DW | 06.09.2016
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የ«ኤ ኤን ሲ» አባላት እና የተሀድሶ ጥያቄአቸው

በደቡብ አፍሪቃ ተቀናቃኝ የገዢው ብሔረተኞች አፍሪቃውያን እንቅስቃሴ፣ በምህፃሩ የ«ኤ ኤን ሲ» ቡድኖች በሀገሪቱ የተሀድሶ ለውጥ እንዲያደርግ በፕሬዚደንት ጄኮብ ዙማ መንግሥት ላይ ግፊታቸውን አጠናከሩ።

ተቃውሞ የወጡት ደቡብ አፍሪቃውያን ትናንት በጆሀንስበርግ ከተማ በሚገኘው የፓርቲው ጽህፈት ቤት ደጃፍ ተቃውሞ በማካሄድ ፕሬዚደንቱ እና ባለስልጣኖቻቸው ስልጣን እንዲለቁም ጠይቀዋል።


መላኩ አየለ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች