የኤኮኖሚ ዕድገትና የሥራ ዕድል ሁኔታ በኢትዮጵያ | እንወያይ | DW | 27.06.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

እንወያይ

የኤኮኖሚ ዕድገትና የሥራ ዕድል ሁኔታ በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ብዙ የሰራተኛ ኃይል ያላት ሀገር ናት። ይኸው ኃይል ግን ፡ ምንም እንኳን በሀገሪቱ ከፍተኛ የኤኮኖሚ ዕድገት እንዳለ ቢነገርም፡ እንደሚፈለገው በስራ ገበታ ላይ አልተሰማራም። ይህን ሁኔታ ለመቀየርና አዳዲስ የስራ ቦታዎችን ለመፍጠር በሀገሪቱ በወቅቱ ምን እየተደረገ ነው?የዛሬው ዝግጅት ተወያይቶበታል።

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic