የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማሕበር 25ኛ ዓመት | ኤኮኖሚ | DW | 21.07.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማሕበር 25ኛ ዓመት

የኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር 25ኛ ዓመቱን እያከበረ ነዉ። ማኅበሩ የ25ኛ ዓመት ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግም ዓለም አቀፋዊ ድርጅቶች የተሳተፉበት የኢትዮጵያን ኤኮኖሚ ይዞታ የተመለከቱ ጥናታዊ ጽሑፎች የቀረቡበት ጉባኤ በማካሄድ ላይ ይገኛል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:30

በጉባኤዉ ላይ በርካታ ጥናታዊ ጽሑፎች እየቀረቡ ነዉ፤

ጥናታዊ ጽሔሮቹ ግብርናን፤ ኢንዱስትሪን የማሳደግ እንቅስቃሴ፤ ኤሊንኞ ያስከተለዉ የአየር ንብረት ለዉጥ ተፅዕኖ እና ሌሎችም ርዕሰ ጉዳዮችን ያካተቱ ናቸዉ። ስብሰባዉ ለቀጣይ ቀናት ይዘልቃል።   በጉባኤዉ ላይ የተገኙትን ያነጋገረዉ ዘጋቢያችን ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሠ

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች