የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የሕክምና ባለሞያዎች ቅሬታ
ሰኞ፣ ግንቦት 10 2012ማስታወቂያ
የኮሮና ተኅዋሲን ለመከላከል በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል የሚሰሩ የጤና ባለሙያዎች በሥራ ወቅት የምንለብሰውን ሙሉ የመከላከያ ልብስ ሳንለብስ እንድንሰራ እየተጠየቅን ተቸግረናል አሉ።
ወደፊት የልብሱ እጥረት ሊከሰት ስለሚችል በሚል ይህንን አድርጉ፣ ካልሆነ ሌሎች ሰራተኞችን ቀጥረን እናሰራለን የሚል ጫና እየመጣብን ነው በማለት ተናግረዋል።
ጤና ሚኒስቴር በበኩሉ የተባለው ቁስ እጥረት ስለመኖሩ አላውቅም ብሏል።
ሰለሞን ሙጬ
ታምራት ዲንሳ
እሸቴ በቀለ