የኤች አይቪ የምክር ሥልጠና በጂግጂጋ 1 ሚያዝያ 2004ሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2004አይካፍ እየተባለ በአህጽሮት የሚታወቀው የጤና ድርጅት በጂግጅጋ ለሚኖሩ የጤና ባለሙያዎች በባለሙያዎች ተነሳሽነት ስለሚካሄድ የምክር እና የምርመራ አገልግሎት ሥልጠና ሰጠ። ሥልጠናው የሙያ ልምዳቸውን እንዳጠናከረላቸው አንዳንድ ሠልጣኞች ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።https://p.dw.com/p/14ZwVምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ያካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት፡ ከሥልጠናው ጎን ባካባቢው ከኤች አይቪ ጋ የሚኖሩ ሰዎችን አደራጅተው የማስተማር እና ራሳቸውን የማስቻል ሁኔታ ቢታከልበት መልካም ይሆናል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሄር አርያም ተክሌ ተክሌ የኋላ