የኤች አይቪ ኤድስና አባለዘር በሽታዎች ጉባኤ | ኢትዮጵያ | DW | 05.12.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤች አይቪ ኤድስና አባለዘር በሽታዎች ጉባኤ

16ኛዉ የኤች አይቪና የአባለ ዘር በሽታዎች ጉባኤ አዲስ አበባ ላይ ትናንት አመሻሽ ግድም ተከፍቷል።

default

በዓለም ዓቀፉ ጉባኤ ለመሳተፍ እስከትናንት ማምሻ ድረስ ከስምንት ሺህ ተሳታፊዎች በላይ ወደአገሪቱ መግባታቸዉም ተገልጿል። ከጉባኤዉ ዋዜማ የታቀደዉ የግብረ ሰዶማዉያን ስብሰባም እንዳወዛገበ መካሄዱን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ ያስረዳል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic