የኤትራና የፖለቲካ ይዞታና የICG ጥሪ | ኢትዮጵያ | DW | 23.09.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤትራና የፖለቲካ ይዞታና የICG ጥሪ

ዋና ጽ/ቤቱ በብራሰልስ የሚገኘው (ICG) በመባል የሚታወቀው የውዝግቦች አጥኚና ተንታኝ ድርጅትም ሆነ ተቋም፤

default

Eritrea Flagge

ከሰሞኑ ኤርትራን አስመልክቶ ባወጣው ዘገባ፣ ያቺው ሀገር፣ በአፍሪቃው ቀንድ ፤ ሌላኛዋ ቀውስ ውስጥ የምትገባ ሀገር እንዳትሆን ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ከማግለል ይልቅ አብሮ በመሥራትና በመርዳት ጭምር ፣ መንግሥቷንም፤ ወደ ውይይት በማምጣት አገሪቱን ከጥፋት፤ አካባቢውንም ከሁከት ለመታደግ እንዲጥር ሲል ጥሪ ማቅረቡ ተመልክቷል።

ገበያው ንጉሤ

ሒሩት መለሰ