የኤቦላና ማርቡርግ ተሐዋሲያን ስጋት | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 07.10.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የኤቦላና ማርቡርግ ተሐዋሲያን ስጋት

አፍሪቃ ዉስጥ በስተምዕራብ በሚገኙ አራት እና አምስት ሃገራት ቀስ በቀስ የተስፋፋዉ ኤቦላ ወደአዉሮጳም እንዳይዛመት ስጋቱ አሁንም አለ። ዓለም ከገዳዩ የኤቦላ ተሐዋሲ ጋ የተያያዘዉን ፍልሚያ ገና በድል ሳያጠናቅቅ እሱን መሰል ማርቡርግ የተሰኘ አደገኛ ተሐዋሲ ዩጋንዳ ዉስጥ መታየቱ ተሰምቷል።

Audios and videos on the topic