የኤስ ፔ ዴ ሽንፈት እና የአመራር ለውጥ | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 01.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የኤስ ፔ ዴ ሽንፈት እና የአመራር ለውጥ

በአሁኑ ምርጫ SPD 146 የምክር ቤት መቀመጫዎችን በማግኘት ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ አይቶት የማያውቀው ሽንፈት ገጥሞታል ።

default

ሽታይንማየር

ታላቁ ጥምር መንግስት በመጪው አራት ዓመታትም ሊቀጥል እንደሚችል ሲሰነዘሩ የቆዩ ግምቶች አልያዙም ። ሜርክልም እንደተመኙት በትልቁ ጥምር መንግስት ምትክ ከነፃ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ኤፍ ዴ ፔ ጋር አዲስ መንግስት ሊመሰርቱ በዝግጅት ላይ ናቸው ።

ሂሩት መለሰ

አርያም ተክሌ