የኤርትራ የኢጋድ አባልነት | ዓለም | DW | 02.08.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የኤርትራ የኢጋድ አባልነት

ኤርትራ የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ኢጋድን በአባልነት መልሳ መቀላቀሏን ገልጻለች።

default

የኢጋድ የ2006 ጉባኤ

ኢጋድ ግን ማመልከቸዋን መቀበሉን እንጂ ውሳኔ ገና አለመድረሱን የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አስታውቀዋል። የዛሬ አራት ዓመታት ገደማ ነዉ አሥመራ የኢጋድ አባልነቷን ለጊዜዉ ማቋረጧን የገለጸችዉ። በዶይቸ ቬለ የመገናኛ ብዙኃን አካዳሚ ተማሪ እና በዶይቸ ቬለ የአማርኛው ክፍል የሥራ ልምድ በመቅሰም ላይ የሚገኘው ገመቹ በቀለ ሁለቱን ወገኖች አነጋግሮ ቀጣዩን አጭር ዘገባ አጠናቅሯል።

ገመቹ በቀለ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic