የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የተመድ | አፍሪቃ | DW | 29.01.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኤርትራ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የተመድ

የተመድ የሰብዓዊ መብት ተመልካች ኮሚሽን ቡድን የኤርትራ መንግሥት በዜጎቹ ላይ ይፈፅመዋል የሚባለውን የመብት ጥሰት ለማጣራት በብሪታንያ ምርመራ ጀመረ። ቡድኑ ሁለተኛ ሳምንት የያዘውን ምርመራውን በብሪታንያ የሚኖሩ ኤርትራውያንን በማነጋገር በማካሄድ ላይ ይገኛል።

ብሪታንያ ቡድኑ ይህን መሰል የማጣራት ስራ ያካሄደባት ሶስተኛዋ ሀገር ናት። ቡድኑ ቀደም ሲል ተመሳሳይ ምርመራ በኢጣልያ እና በስዊትዘርላንድ አካሂዶዋል።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic