የኤርትራ የመልዕክተኞች ጓድ በአዲስ አበባ | የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት | DW | 28.06.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤርትራ የመልዕክተኞች ጓድ በአዲስ አበባ

የኢትዮጵያና ኤርትራ ወዳጅነት

የኢትዮጵያን እና የኤርትራን መቀራረብ የተለያዩ መንግሥታትና የፖለቲካ ተንታኞች በጎ ጅማሮ ታሪካዊ ሲሉ አወድሰዋል። ለሁለት አስርተ ዓመታት ተቋርጦ የነበረዉ የኤርትራና የኢትዮጵያ  ይፋዊና ዲፕሎማስያዊ ግንኙነት አንድ ርምጃ ከፍ ብሎ በመታየቱ መደሰታቸውን በጀርመን የጀርመን-አፍሪቃ ድርጅት ፕሬዚዳንት ዶክተር ኡሺ አይድ ገልጸዋል። እንዲያም ቢሆን ይህ አወንታዊ ክስተት ሊሆን የቻለዉ በአዲሱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ቀና እና ደፋር ርምጃ ብሎም የኤርትራዉ ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከኢትዮጵያ ወገን የቀረበላቸዉን የሰላም ጥያቄ በአዎንታ በመቀበላቸዉ ነዉ፤ ብለዋል።

በተጨማሪm አንብ