የኤርትራ የሃይማኖት አባቶች ደብዳቤ | አፍሪቃ | DW | 17.06.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አፍሪቃ

የኤርትራ የሃይማኖት አባቶች ደብዳቤ

ኤርትራ የሚገኙ አራት የካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ጳጳሳት ባለፈዉ ወር ወንድምህ የት አለ በሚል ርዕስ አንድ 35 ገጽ ሃዋርያዊ መልዕክት ጽፈዉ ሰሞኑን በመገናኛ ብዙሃን አሰራጭተዋል።

የጳጳሳቱ መልዕክት በሶስት ክፍል የተከፋፈለ ሲሆን የመጀመሪያዉ ክፍል እምነት ላይ ሲያተኩር ፤ ሁለተኛዉ ክፍል ደግሞ በኤርትራ የሚታዩ ችግሮችን ዘርዝሮ ያስነብባል። ሶስተኛዉና የመጨረሻዉ ክፍል ደግሞ ምስክርነትና ወንጌል ላይ ያተኮረ ነዉ። በስዊድን የኢትዮጵያና ኤርትራ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያንን ኃላፊ የመልዕክቱን ዓላማና ምንነት ለስቶክሆልም ዘጋቢያችን የቴዎድሮስ ምህረቱ እንደሚከተለዉ አብራርተዋል።

ቴድሮስ ምህረቱ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic