የኤርትራ ወጣቶች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ | ኢትዮጵያ | DW | 16.08.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የኤርትራ ወጣቶች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ

በመላው ዓለም የሚኖሩ ኤርትራውያን በአንድነት በመተባበር በኤርትራ ውስጥ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲታገሉ ተጠየቀ ።

default

ጥሪው የቀረበው ከትናንት በስተያ ቅዳሜ አሜሪካ ቨርጂኒያ ውስጥ በተካሄደው የኤርትራ ወጣቶች ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ላይ ነው ። የዋሽንግተን ዲሲው ወኪላችን አበበ ፈለቀ እንደዘገበው በዚሁ ጉባኤ ላይ በኤርትራውያን ምሁራንና ወጣቶች በርካታ የጥናት ፅሁፎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ

ነጋሽ መሀመድ

ተዛማጅ ዘገባዎች