የኤርትራ እና የዩኤስ አሜሪካ ግንኙነት መሻከር | አፍሪቃ | DW | 14.08.2007
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የኤርትራ እና የዩኤስ አሜሪካ ግንኙነት መሻከር

ኤርትራ በካሊፎርንያ ፌዴራዊ ክፍለ ሀገር በምትገነዋ የኦክላንድ ከተማ ያላትን አንድ የኤርትራ ቆንሲል ጽህፈት ቤት እአአ እስከ ህዳር 2007 ዓም ድረስ እንድትዘጋ የዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አዘዘ። ዩኤስ አሜሪካ ስለወሰደችው ስለዚሁ ርምጃ የኤርትራ ፕሬዚደንታዊ ጽህፈት ቤት ቃል አቀባይ አቶ የማነ ገብረ መስቀል የኤርትራ መንግስት ያለውን አስተያየት ገልጸውልናል።

ተዛማጅ ዘገባዎች